ሆሴዕ 10:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሰማርያ ንጉሥዋን እንደ ጥራጊ በውኃ ላይ ጣለችው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ሰማርያና ንጉሧ፣ በውሃ ላይ እንዳለ ኵበት ተንሳፍፈው ይጠፋሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሰማርያ ከንጉሥዋ ጋር በውኃ ላይ እንደሚሳፈፍ ስንጥር ትጠፋለች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሰማርያ ንጉሥ የውሃ ላይ ዐረፋ ሆኖ ይቀራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ሰማርያ ከንጉሥዋ ጋር በውኃ ላይ እንዳለ አረፋ ጠፍታለች። See the chapter |