ዘፍጥረት 9:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፤ ወይንም ተከለ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ኖኅ ገበሬ ነበረና ወይን ተከለ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ኖኅ ቀዳሚ ገበሬ ነበረ፤ የወይን ተክልንም ተከለ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ኖኅ ገበሬ ነበረ፤ የወይን ተክልንም መትከል ጀመረ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ኖኅም ገበሬ መሆን ጀመረ፥ ወይንም ተከለ። See the chapter |