ዘፍጥረት 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከሰባት ቀን በኋላም የጥፋት ውኃ በምድር ላይ ሆነ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ከሰባት ቀንም በኋላ የጥፋት ውሃ በምድር ላይ መጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከሰባት ቀንም በኋላ የጥፋት ውኃ በምድር ላይ መጣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ከሰባትም ቀን በኋላ የጥፋት ውሃ በምድር ላይ መጣ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ከሰባት ቀንም በኍላ የጥፋት ውኂ በምድር ላይ ሆነ። See the chapter |