ዘፍጥረት 50:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፈርዖንም ዮሴፍን አለው፥ “ውጣ፤ አባትህንም እንዳማለህ ቅበረው።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፈርዖንም፣ “በአስማለህ መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፈርዖንም፦ “ሂድ፥ አባትህን እንዳስማለህ ቅበረው” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፈርዖንም ይህን ሰምቶ “ቃል በገባህለት መሠረት ሄደህ አባትህን ቅበር” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ፈርዖንም፦ ውጣ አባትህንም እንዳማለህ ቅበረው አለው። See the chapter |