ዘፍጥረት 5:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሴትም ሁለት መቶ አምስት ዓመት ኖረ፤ ሄኖስንም ወለደ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሴት፣ ዕድሜው 105 ዓመት ሲሆን ሄኖስን ወለደ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሤትም አንድ መቶ አምስት ዓመት ኖረ፥ ሄኖስንም ወለደ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሴት 105 ዓመት ሲሆነው ሄኖስን ወለደ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሴትም ሁለት መቶ አምስት ዓመት ኖረ፤ See the chapter |