ዘፍጥረት 43:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወንድማችሁንም ከእናንተ ጋር ውሰዱ፤ ተነሥታችሁም ወደዚያ ሰው ውረዱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ወንድማችሁንም ይዛችሁ ወደ ሰውየው በቶሎ ሂዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ወንድማችሁንም ይዛችሁ ወደ ሰውዬው በቶሎ ሂዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ወንድማችሁን ይዛችሁ ወደ ሰውየው በቶሎ ሂዱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ወንድማችሁንም ውሰዱ ተነሥታችሁም ወደዚያ ሰው ተመለሱ። See the chapter |