ዘፍጥረት 42:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ወደ አባታቸውም ወደ ያዕቆብ ወደ ከነዓን ምድር መጡ፤ የደረሰባቸውንም ነገር ሁሉ እንዲህ ብለው አወሩ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በከነዓን ምድር ወዳለው ወደ አባታቸው ወደ ያዕቆብ ከደረሱ በኋላ፣ ያጋጠማቸውን ሁሉ እንዲህ ብለው ነገሩት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በከነዓን ምድር ወዳለው ወደ አባታቸው ወደ ያዕቆብ ከደረሱ በኋላ፥ ያጋጠማቸውን ሁሉ እንዲህ ብለው ነገሩት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በከነዓን ወዳለው ወደ አባታቸው ወደ ያዕቆብ ተመለሱ፤ የደረሰባቸውን ሁሉ እንዲህ ብለው ነገሩት፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ወደ አባታቸውም ወደ ያዕቆብ ወደ ከነዓን ምድር መጡ የደረሰባቸውንም ነገር ሁሉ እንዲህ ብለው አወሩ፦ See the chapter |