ዘፍጥረት 41:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዚያን ጊዜ የጠጅ አሳላፊዎቹ አለቃ እንዲህ ብሎ ለፈርዖን ተናገረ፥ “እኔ ኀጢአቴን ዛሬ አስባለሁ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በዚያ ጊዜ የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ፈርዖንን እንዲህ አለው፤ “የሠራሁት በደል ዛሬ ታወሰኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በዚያን ጊዜ የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ፈርዖንን እንዲህ አለው፤ “የሠራሁት በደል ዛሬ ታወሰኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በዚህ ጊዜ የወይን ጠጅ አሳላፊው ንጉሡን እንዲህ አለው፤ “የሠራሁትን በደል ዛሬ አስታውሳለሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 የዚያን ጊዜ የጠጅ አሳላፈዎቹ አለቃ እንዲህ ብሎ ለፈርዖን ተናገረ፦ እኔ ኃጢአቴን ዛሬ አስባለሁ፤ See the chapter |