ዘፍጥረት 41:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እነሆም፥ ከእነርሱ በኋላ የሰለቱና በነፋስ የተመቱ ሰባት እሸቶች ወጡ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከዚያም የቀጨጩና በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የደረቁ ሰባት የእሸት ዛላዎች ወጡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከዚያም የቀጨጩና በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የደረቁ ሰባት የእሸት ዛላዎች ወጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቀጥሎም የቀጨጩና ከበረሓ በተነሣ የምሥራቅ ነፋስ ተመተው የሰለቱ ሰባት የእሸት ዛላዎች በቅለው አየ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እነሆም ከእነርሱ በኍላ የሰለቱና በምሥራቅ ነፋስ የተመቱ ሰባት እሸቶች ወጡ፤ See the chapter |