| ዘፍጥረት 37:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፥ “ያ ባለ ሕልም ይኸው መጣ።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እነርሱም እንዲህ ተባባሉ፤ “ያ ሕልም ዐላሚ መጣ፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “ያ ሕልም አላሚ ይኸው መጣ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እርስ በርሳቸውም “እነሆ፥ ያ ሕልም አላሚ መጣ፤See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አንዱም ለአንዱ እንዲህ አለው፦ ያባለ ሕልም ይኸው መጣ።See the chapter |