ዘፍጥረት 36:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የይስማኤልን ልጅ የናቡአት እኅት ቤሴሞትን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እንዲሁም የነባዮት እኅት የሆነችው የእስማኤል ልጅ ቤሴሞት ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእስማኤልን ልጅ የነባዮትን እኅት ባሴማትን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የነባዮት እኅት የነበረችው የእስማኤል ልጅ ባሴማት ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የእስማኤልን ልጅ የነባዮትን እኅት ቤሴሞትን። See the chapter |