Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 32:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

23 ወሰ​ዳ​ቸ​ውም፤ ወን​ዙ​ንም አሻ​ገ​ራ​ቸው፤ ገን​ዘ​ቡ​ንም ሁሉ አሻ​ገረ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

23 ወንዙን አሻግሮ ከሸኛቸው በኋላ፣ ጓዙን ሁሉ ሰደደ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

23 እነርሱን ወስዶ ወንዙን አሻገራቸው፥ ያለውን ሁሉ እንደዚሁ አሻገረ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

23 እነርሱን ካሻገረም በኋላ ያለውን ጓዝ ሁሉ አሻገረ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

23 ወሰዳቸውም ወንዙንም አሻገራቸው ከብቱን ሁሉ አሻገረ።

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 32:23
2 Cross References  

በዚ​ያ​ችም ሌሊት ተነሣ፥ ሁለ​ቱን ሚስ​ቶ​ቹ​ንና ሁለ​ቱን ዕቁ​ባ​ቶ​ቹን ዐሥራ አን​ዱ​ንም ልጆ​ቹን ይዞ የያ​ቦ​ቅን ወንዝ ተሻ​ገረ።


ያዕ​ቆብ ግን ለብ​ቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታ​ገ​ለው ነበር።


Follow us:

Advertisements


Advertisements