ዘፍጥረት 31:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ያዕቆብም ልኮ ራሔልንና ልያን ወደ በጎቹ መሰማሪያ ወደ ሜዳ ጠራቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ስለዚህም ያዕቆብ መንጎቹ ወደ ተሰማሩበት መስክ እንዲመጡ፣ ራሔልንና ልያን አስጠራቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ያዕቆብም ላከና ራሔልንና ልያን በጎቹ ወደ ነበሩበት መስክ ጠራቸው፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ስለዚህ ያዕቆብ መንጋዎቹ ወደ ተሰማሩበት መስክ እንዲመጡ ራሔልንና ልያን አስጠራቸው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ያዕቆብም ልኮ ራሔልንና ልያን ወደ በጎቹ ስፍራ ወደ ሜዳ ጠራቸው፥ See the chapter |