ዘፍጥረት 30:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የራሔልም አገልጋይ ባላ ደግማ ፀነስች፤ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅን ወለደች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የራሔል አገልጋይ ባላ እንደ ገና ፀነሰች፤ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅ ወለደች። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የራሔልም ባርያ ባላ ደግማ ፀነሰች፥ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅን ወለደች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የራሔል አገልጋይ ባላ ዳግመኛ ፀነሰችና ለያዕቆብ ሌላ ወንድ ልጅ ወለደችለት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የራሔልም ባሪያ ባላ ደግማ ፀነሰች፥ ለያዕቆብም ሁለተኛ ወንድ ልጅን ወለደች። See the chapter |