ዘፍጥረት 27:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ርብቃም ታናሹ ልጅዋን ያዕቆብን እንዲህ አለችው፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ርብቃ ለልጇ ለያዕቆብ እንዲህ አለችው፤ “አባትህ ዔሳውን፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ርብቃም ልጇን ያዕቆብን እንዲህ አለችው፥ “እነሆ አባትህ ለወንድምህ ለዔሳው፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ርብቃ ልጅዋን ያዕቆብን “አባትህ ወንድምህን ዔሳውን እንዲህ ሲለው ሰማሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ርብቃም ልጅዋን ያዕቆብን እንዲይ አለችው፦ እነሆ አባትህ See the chapter |