ዘፍጥረት 27:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ። የወንድምህ ቍጣ ከአንተ እስኪበርድ ድረስ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም44 የወንድምህ ቍጣ እስከሚበርድ እዚያው ቈይ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ፥ የወንድምህ ቁጣ እስኪበርድ ድረስ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም44 የወንድምህ ቊጣ እስኪበርድ ድረስ ለጥቂት ጊዜ እዚያው ቈይ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)44 በእርሱም ዘንድ ጥቂት ቀን ተቀመጥ የወንድምህ ቍጣ እስኪበርድ See the chapter |