ዘፍጥረት 27:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አባቱ ይስሐቅም፥ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፥ “እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 አባቱ ይሥሐቅም፣ “አንተ ደግሞ ማን ነህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “እኔማ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 አባቱ ይስሐቅም፦ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፦ “እኔ የበኩር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ይስሐቅም “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም “እኔ የበኲር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 አባቱ ይስሐቅም፦ አንተ ማን ነህ? አለው፤ እርሱም፦ እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ አለው። See the chapter |