ዘፍጥረት 27:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ያዕቆብም እናቱን ርብቃን፥ “እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጕራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ያዕቆብም እናቱን ርብቃን እንዲህ አላት፤ “ወንድሜ ዔሳው ሰውነቱ ጠጕራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ለስላሳ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ “እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጉራም ሰው ነው፥ እኔ ግን ለስላሳ ነኝ፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ያዕቆብ ግን እናቱን ርብቃን “የወንድሜ የዔሳው ገላ ጠጒራም ነው፤ የእኔ ገላ ግን ምንም ጠጒር የሌለው ለስላሳ ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ያዕቆብም ርብቃን እናቱን አላት፦ እነሆ ዔሳው ወንድሜ ጠጕራ፥ ሰው ነው እኔ ግን ለስላሳ ነኝ አባቴ ቢዳስሰኝ See the chapter |