ዘፍጥረት 26:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። የዚያም ስፍራ ሰዎች ስለ ሚስቱ ስለ ርብቃ ጠየቁት፤ እርሱም፥ “እኅቴ ናት” አላቸው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ስለዚህ ይሥሐቅ በጌራራ ተቀመጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ስለዚህ ይስሐቅ መኖሪያውን በገራር አደረገ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ይስሐቅም በጌራራ ተቀመጠ። See the chapter |