ዘፍጥረት 24:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ጌታዬንም ሴቲቱ ምናልባት ከእኔ ጋር መምጣትን ባትፈቅድስ አልሁት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 “እኔም ጌታዬን፣ ‘ሴቲቱ ከእኔ ጋራ ወደዚህ ለመምጣት ባትፈቅድስ?’ ብዬ ጠየቅሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ጌታዬንም፦ ‘ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ?’ አልሁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እኔም ጌታዬን ‘ልጅቷ ከእኔ ጋር ለመምጣት ፈቃደኛ ባትሆንስ ምን ላድርግ?’ ብዬ ጠየቅሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ጌታዬንም፦ ሴቲቱ ምናልባት ባትከተለኝሳ? አልሁት። See the chapter |