ዘፍጥረት 24:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ጠርቶም እንዲህ አላት፥ “አንቺ የማን ልጅ ነሽ? በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ እንዳለ እስኪ ንገሪኝ፤” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 “ለመሆኑ አንቺ የማን ልጅ ነሽ? በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ ይገኝ እንደ ሆነ፣ እባክሽ ንገሪኝ” ብሎ ጠየቃት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እንዲህም አላት፦ “አንቺ የማን ልጅ ነሽ? እስኪ ንገሪኝ፥ በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ ይገኛልን?” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 “የማን ልጅ ነሽ? እስቲ እባክሽ ንገሪኝ፤ ለእኔና አብረውኝ ላሉት ሰዎች ማደሪያ የሚሆን ስፍራ በአባትሽ ቤት ይገኛልን?” ብሎ ጠየቃት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 እንዲህንም አላት፦ አንቺ የማን ልጅ ነሽ? እስኪ ንገሪኝ በአባትሽ ቤት የምናድርበት ስፍራ ይገኛልን? See the chapter |