ዘፍጥረት 23:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አብርሃምም ተነሣ፤ በሀገሩ ሕዝብ ፊትም ለኬጢ ልጆች ሰገደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከዚያም አብርሃም ተነሥቶ የአገሬውን ሕዝብ፣ ኬጢያውያንን እጅ ነሣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አብርሃምም ተነሣ፥ ለምድሩ ሕዝብም፥ በሒታውያን ፊት እጅ ነሣ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከዚህ በኋላ አብርሃም በሒታውያን ፊት እጅ ነሥቶ እንዲህ አለ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 አብርሃምም ተነሣ ለምድሩ ሕዝብም ለኬጢ ልጆች ሰገደ። See the chapter |