Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዘፍጥረት 23:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ኤፍ​ሮ​ንም ለአ​ብ​ር​ሃም እን​ዲህ ሲል መለ​ሰ​ለት፥ “አይ​ሆ​ንም፤ ጌታዬ ሆይ፥ እኔን ስማኝ፤

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ኤፍሮንም ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ዔፍሮንም አብርሃምን እንዲህ ሲል መለሰለት፦

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ኤፍሮን፥ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦

See the chapter Copy




ዘፍጥረት 23:14
2 Cross References  

የሀ​ገሩ ሕዝ​ብም ሲሰሙ ለኤ​ፍ​ሮን እን​ዲህ ሲል ተና​ገረ፥ “ከእኔ ቅርብ ነህና ስማኝ፤ የእ​ር​ሻ​ህ​ንም ዋጋ ከእኔ ውሰድ፤ ሬሳ​ዬ​ንም በዚያ እቀ​ብ​ራ​ለሁ።”


የአ​ራት መቶ ምዝ​ምዝ ብር ዋጋ ምድር በእ​ኔና በአ​ንተ መካ​ከል ምን​ድን ነው? እን​ግ​ዲህ ሬሳ​ህን በዚያ ቅበር።”


Follow us:

Advertisements


Advertisements