ዘፍጥረት 19:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች፤ ሎጥም ወደ ሴጎር ገባ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሎጥ ዞዓር ሲደርስ ፀሓይ በምድሩ ላይ ወጥታ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሎጥ ወደ ዞዓር በገባ ጊዜ ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ሎጥ ወደ ጾዓር ሲደርስ ገና ፀሐይ መውጣትዋ ነበር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ሎጥ ወደ ዞዓር በገብ ጊዜ ፀሐይ በምድር ላይ ወጣች። See the chapter |