ዘፍጥረት 19:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሎጥም አላቸው፥ “ጌቶች ሆይ፥ በጀ በሉኝ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሎጥም እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ ሆይ፤ እባካችሁ እንደዚህስ አይሁን፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ሎጥም፥ አላቸው፦ “ጌቶቼ ሆይ፥ እንዲህስ አይሁን፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሎጥ ግን እንዲህ አላቸው፤ “ጌቶቼ፥ እባካችሁ ወደዚያ እንድንወጣ አታደርጉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ሎጥም አላቸው ጌቶቼ ሆይ እንዲህስ አይሁን See the chapter |