ዘፍጥረት 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጁ ይስማኤልም የሥጋውን ቍልፈት በተገረዘ ጊዜ ዐሥራ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ልጁ እስማኤል በተገረዘ ጊዜ 13 ዓመት ሆኖት ነበር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ልጅ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የአሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ። See the chapter |