ዘፍጥረት 13:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 አብራምም በከብት፥ በብርና በወርቅ እጅግ በለጸገ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አብራም በከብት፣ በብርና በወርቅ እጅግ በልጽጎ ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 አብራም ብዙ እንስሶች፥ ብዙ ብርና ወርቅ ያለው ሀብታም ሰው ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 አብራምም በከብት በብርና በወርቅ እጅግ በለጠገ። See the chapter |