ዘፍጥረት 11:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሦራም መካን ነበረች፤ ልጆችም አልነበሩአትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ሦራ መካን ነበረች፤ ልጅ አልነበራትም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ሦራም መካን ነበረች፥ ልጅ አልነበራትም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ሣራይ መኻን በመሆንዋ ልጅ አልወለደችም ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሦራም መካን ነበረች፤ ልጅ አልነበራትም። See the chapter |