ዘፍጥረት 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አርፋክስድም ቃይናንን ወለደ፤ ቃይናንም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 አርፋክስድ ሳላን ወለደ፤ ሳላም ዔቦርን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አርፋክስድ ሼላሕን ወለደ፤ ሼላሕም ዔቦርን ወለደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አርፋክስድም ቃይንምን ወለደ፤ ቃይንምም ሳላን፥ ሳላም ዔቦርን ወለደ። See the chapter |