ዘፍጥረት 1:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ አራተኛም ቀን ሆነ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 መሸ፤ ነጋም፣ አራተኛ ቀን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አራተኛ ቀን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ አራተኛ ቀን ሆነ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ አራተኚ ቀን። See the chapter |