ኤፌሶን 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን ምሰሉ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እንግዲህ እንደ ተወዳጅ ልጆች እናንተም የእግዚአብሔርን አርአያ ተከተሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ See the chapter |