ኤፌሶን 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በአንድ መንፈስና በሰላም ማሰሪያነት እየተጠበቃችሁ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በሰላም ተሳስራችሁ ከእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኘውን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። See the chapter |