ዘዳግም 9:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “በውዕየት፥ በፈተናም በምኞት መቃብርም እግዚአብሔርን አስቈጣችሁት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በተቤራም፣ በማሳህና በቂብሮት ሃታአባ እግዚአብሔርን አስቈጣችሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 “እንደገና በታቤራ፥ በማሳህም፥ በቂብሮት ሐታዋም ጌታን አስቆጣችሁት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 “እንደገናም በታብዔራ፥ በማሳህና በቂብሮት ሐታዋ እግዚአብሔርን አስቈጣችሁት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በተቤራም በማሳህም በምኞት መቃብርም እግዚአብሔርን አስቆጣችሁት። See the chapter |