ዘዳግም 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በቤትህም መቃኖች፥ በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በቤትህም መቃኖች፥ በቅጽርህም በሮች ላይ ጻፈው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በቤትህ ደጃፍ መቃኖችና በቅጽር በሮችህ ላይ ጻፋቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። See the chapter |