ዘዳግም 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ፥ በነፍስህም ያዝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች በልብህ ያዝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ዛሬ እኔ የማዝህ እነዚህን ቃላትም በልብህ አኑር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን ትእዛዞች አትርሳ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። See the chapter |