ዘዳግም 5:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ሄደህ፦ ወደ ቤቶቻችሁ ተመለሱ በላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 “ሄደህ ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 አሁንም ሂድና፦ “ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ” ብለህ ንገራቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አሁንም ሂድና ወደየድንኳናቸው እንዲመለሱ ንገራቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ሄደህ፦ ወደ ድንኳናችሁ ተመለሱ በላቸው። See the chapter |