ዘዳግም 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር፤ ምስክርንም አታሳብል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 “ ‘በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “ ‘በማንም ሰው ላይ በሐሰት አትመስክር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር። See the chapter |