ዘዳግም 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ ወሰድን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከብቱን በሙሉና ከየከተሞቻቸው የማረክነውን ሁሉ ግን ለራሳችን አደረግን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለራሳችን ዘረፍን። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከብቱን ሁሉ ማርከን ወሰድን፤ ከተሞችንም በዘበዝን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከብቶቹን ሁሉ የከተሞቹንም ምርኮ ለእኛ በዘበዝን። See the chapter |