ዘዳግም 3:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አምላካችሁ እግዚአብሔር እርሱ ስለ እናንተ ይዋጋልና ከእነርሱ የተነሣ አትፍሩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አምላካችሁ እግዚአብሔር ራሱ ይዋጋላችኋልና አትፍሯቸው።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ጌታ አምላካችሁ እርሱ ስለ እናንተ ይዋጋልና አትፍሯቸው።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የሚዋጋላችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁ ስለ ሆነ እነርሱን አትፍሩ።’ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አምላካችሁ እግዚአብሔር እርሱ ስለ እናንተ ይዋጋልና አትፍራቸውም ብዬ አዘዝሁት። See the chapter |