ዘዳግም 27:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በዚያም ለአምላክህ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሥራ፤ መሠዊያውም ብረት ካልነካው ድንጋይ ይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እዚያም ለአምላክህ ለእግዚአብሔር የድንጋይ መሠዊያ ሥራ፤ በድንጋዮቹም ላይ ማንኛውንም የብረት መሣሪያ አታሳርፍባቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እዚያም ለጌታ ለእግዚአብሔር የድንጋይ መሠዊያ ሥራ፤ በድንጋዮቹም ላይ ማናቸውንም የብረት መሣሪያ አታሳርፍባቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በዚያም የብረት መሣሪያ ካልነካው ድንጋይ መሠዊያ ሥራ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 በዚያም ለአምላክህ ለእግዚአብሔር መሠዊያ ሥራ፤ መሠዊያውም ብረት ካልነካው ድንጋይ ይሁን። See the chapter |