| ዘዳግም 25:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 “እህልህን በምታበራይ ጊዜ በሬዉን አፉን አትሰረው።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 “እህል እያበራየ ያለውን በሬ አፉን አትሰር።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 “እህል በምታበራይበት ጊዜ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 እህል የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር።See the chapter |