| ዘዳግም 21:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ ቤትህ ታመጣታለህ፤ ራስዋንም ትላጫታለህ፤ ጥፍርዋንም ትቈርጥላታለህ፤See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወደ ቤትህ ውሰዳት፤ ጠጕሯን ትላጭ፤ ጥፍሯንም ትቍረጥ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ ቤትህ ውሰዳት፤ ጠጉሯን ትላጭ፤ ጥፍሯንም ትቆረጥ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ይህም ከሆነ፥ እርስዋን ወደ ቤትህ ወስደህ፥ ራስዋን ተላጭታ፥ ጥፍርዋን ተቈርጣ፥See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እርስዋም ራስዋን ትላጫለች፥ ጥፍርዋንም ትቈርጣለች፤See the chapter |