ዘዳግም 15:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “በየሰባቱ ዓመት የዕዳ ምሕረትን ታደርጋለህ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት አድርግ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “ገንዘብ ያበደርካቸውን ሰዎች ሁሉ በየሰባተኛው ዓመት መጨረሻ ላይ ዕዳቸውን በመሰረዝ ትተውላቸዋለህ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በየሰባቱ ዓመት መጨረሻ የዕዳ ምሕረት ታደርጋለህ። See the chapter |