ዘዳግም 14:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “ርኩስን ነገር ሁሉ አትብሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትብላ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ርኩስ የሆነውን ማንኛውንም ነገር አትብሉ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ። የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ See the chapter |