ዘዳግም 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ መብላት ትችላላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “ንጹሕ የሆነውን ወፍ ሁሉ ትበላላችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “ከወፍ ዐይነቶችም ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። See the chapter |