ዘዳግም 1:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 “እግዚአብሔርም የቃላችሁን ድምፅ ሰምቶ ተቈጣ፤ እንዲህም ብሎ ማለ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እግዚአብሔርም እናንተ ያላችሁትን በሰማ ጊዜ ተቈጣ፤ ማለም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 “ጌታም የቃላችሁን ድምፅ ሰምቶ ተቆጣም፤ እንዲህም ሲል ማለ፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 “እግዚአብሔርም የማጒረምረም ጩኸታችሁን ሰምቶ ተቈጣ፤ ስለዚህም እንዲህ ሲል ማለ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 እግዚአብሔርም የቃላችሁን ድምፅ ሰምቶ ተቆጣ፦ See the chapter |