ዘዳግም 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ዳሩ ግን በዚህ ነገር አምላካችሁ እግዚአብሔርን አላመናችሁትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ይህም ሆኖ በአምላካችሁ በእግዚአብሔር አልታመናችሁም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ይህም ሆኖ በዚህ ነገር ጌታ አምላካችሁን አላመናችሁም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32-33 ይህም ሆኖ የምትሰፍሩበትን ቦታ ለመፈለግና የምትሄዱበትን መንገድ ለማሳየት ቀን በደመና ሌሊት በእሳት፥ በፊታችሁ በሚሄደው በአምላካችሁ በእግዚአብሔር አልተማመናችሁም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32-33 ዳሩ ግን ለሰፈራችሁ የሚገባውን ስፍራ እንዲፈልግላችሁ፥ ትሄዱበት ዘንድ የሚገባውንም መንገድ እንዲያሳያችሁ ሌሊት በእሳት፥ ቀን በደመና በፊታችሁ በመንገድ ሲሄድ የነበረውን አምላካችሁን እግዚአብሔርን በዚህ ነገር አላመናችሁም። See the chapter |