ቈላስይስ 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልናገርም እንደሚገባኝ እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ደግሞም መናገር እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጽ እንድናገር ጸልዩልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ቃሉንም መናገር እንደሚገባኝ ያህል ለመግለጥ እንድችል ጸልዩልኝ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔም እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጥ እንድናገር ጸልዩልኝ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ልናገር እንደሚገባኝ ያህል እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። See the chapter |