ቈላስይስ 3:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የሚበድል ግን ፍዳውን ያገኛል፤ እርሱም አያደላለትም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በደለኛውም የእጁን ያገኛል፤ አድልዎም የለም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የሚበድልም እንደ በደሉ መጠን ብድራቱን ይቀበላል፤ ለሰው ፊትም አድልዎ የለምና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በእግዚአብሔር ዘንድ አድልዎ ስለሌለ ክፉ የሚሠራም ስለ ክፉ ሥራው ቅጣቱን ይቀበላል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 የሚበድልም የበደለውን በብድራት ይቀበላል፥ ለሰው ፊትም አድልዎ የለም። See the chapter |