ቈላስይስ 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የላይኛውን አስቡ፤ በምድር ያለውንም አይደለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ሐሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በላይ በሰማይ ስላለው አስቡ እንጂ በምድር ስላለው አታስቡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ዘወትር በላይ በሰማይ ስላሉት ነገሮች አስቡ እንጂ በምድር ላይ ስላሉት ነገሮች አታስቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። See the chapter |